የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ የትግል ሸንጎ DW Amharic May 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኦታዋ ካናዳ ተመሰረተው ሸንጎው ዓላማ የኢትዮጵያን ህዝብ የሥልጣን ባለቤትነት ማረጋገጥ መሆኑን የሸንጎው ሊቀመንበር ዶክተር ኤርሚያስ ዓለሙ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ሸንጎው በተለያዩ የፖለቲካና የሲቪክ ተቋማት ጥምረት ነው የተመሰረተው ።