የባሻ ወልዴ ችሎት ተነሽዎች አስተዳደሩ የጐዳና ተዳዳሪ አደረገን አሉ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማልማት ከኖሩበት ቀዬ እያስለቀቃቸው ከሚገኙት አካባቢዎች መካከል አንዱ የሆነው የመሀል አራት ኪሎ ባሻወልዴ ችሎት ቁጥር ሁለት ተነሺዎች የጐዳና ላይ ተዳዳሪ እየሆንን ነው አሉ፡፡