የኢትዮጵያ የሠብአዊ መብት ይዞታና የመድረክ ወቀሳ DW Amharic May 15, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship መድረክ ባሠራጨዉ ፅሑፍ እንዳለዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚገደሉ፥ የሚታሰሩና እንዲሰደዱ የሚገደዱት ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነዉ።መድረክ እንደሚለዉ መንግሥት ባለሥልጣናቱ በተቃዋሚዎች ላይ የሚያደርሱትን ግፍና በደል እንኳን አላስቆመም።