በቻርልስ ቴይለር ላይ የተላለፈው ብይን እና መልዕክቱ DW Amharic April 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዴን ኻግ የተሰየመው የሲየራ ልዮን የጦር ወንጀል ተመልካች ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የቀድሞው የላይቤርያ ፕሬዚደንት ቻርልስ ቴይለርን ሲየራ ሊዮን ውስጥ የጦር ወንጀል እንዲፈጸም ትዕዛዝ በመስጠት እና የአልማዝ ማዕድን ለማግኘት ሲሉ እጅና እግር በመቁረጥ ዘግናኝ ወንጀል