ጋሽ ማሞን ሳውቃቸው

ደራሲና ጋዜጠኛ ማሞ ውድነህ, Mamo Wudnehአበራ ሣህሌ

እንደመግቢያ

ማሞ ውድነህ በሞት የተለዩን የካቲት 23 ቀን 2004 ዓ.ም. ነው። ታዲያ ይህ  ፅሑፍ አሁን ሲቀርብ “ምነው ከረፈደ?” የሚል ጥያቄ ያስከትል ይሆናል። በርግጥ ፅሑፉ ወረቀት ላይ ከሰፈረ ቆይቷል። ለሁለት ሳምንታዊ ጋዜጦችም ልኬው ነበር።