Amharic ዩክሬይን እና የዩሊያ ቲሞሼንክ ዕጣ ፈንታ DW Amharic Apr 26, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የቀድሞ የዩክሬይን ጠቅላይ ሚንስትር ዩሊያ ቲሞሼንኮ እአአ በ 2004 ዓም በዩክሬይን የተካሄደው ብርቱካናማ ዓብዮት በመባል የሚታወቀው የሕዝብ ዓመፅ ታዋቂ መሪ ነበሩ። አሁን ግን በሥልጣን ዘመናቸው ፈፅመዉታል በተባለዉ ሙስና ሰባት አመት እስራት ተፈርዶባቸው ባለፈው ነሀሴ ወር 2011ዓም ወህኒ የወረዱ ሲሆን፡