የአፍሪቃ ህብረት እና በአህጉሩ የሚታዩ ግጭቶች DW Amharic April 26, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ከግጭት ወደ ጦርነት እየተሸጋገረ ስላለው የደቡብና የሰሜን ሱዳን ውዝግብ፡ ከጥቂት ጊዜ በፊት በጊኒ ቢሳው ስለተደረገው መፈንቅለ መንግሥት፡ እንዲሁም፡ በማሊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትናንት ልዩ የሙሉ ቀን ስብሰባ አካሂዶ ውሳኔዎችን አሳለፈ።