ዳሸን ቢራ ከእንግሊዝ ኩባንያ ጋር በሽርክና ለመሥራት ድርድሩን እያጠናቀቀ ነው

ጥረት ኢንዶመንት የዳሸን ቢራ ፋብሪካን የማምረት አቅም ለማሳደግ ከእንግሊዙ ኩባንያ ዱት ኢቨስትመንት ግሩፕ ጋር የሚያካሂደውን ድርድር አጠናቆ ሊፈራረም መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡