በመድፈርና አግቶ በማቆየት ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉት ‹‹የ24 ቀበሌ ልጆች›› እስራት ተፈረደባቸው Ethiopian Reporter April 25, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ የመሠረተባቸውን የአስገድዶ መድፈርና ከሕግ ውጭ ይዞ ማቆየት ወንጀል መከላከል ባልቻሉት ‹‹የ24 ቀበሌ ልጆች››፣ በሳምሶን ግዛቸው (ሳሚ ፋዬር) እና በዋሲሁን መኮንን ላይ ትናንትና የእስራት ቅጣት ውሳኔ ተሰጠ፡፡