ለዳያስፖራው የተዘጋጀው መድረክ ብሶቶች ተስተናገዱበት
“ዳያስፖራውም ብሶት እኛም ብሶት ካወራን ለውጥ አናመጣም” አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
ለዳያስፖራው መረጃ ለመስጠትና ችግሮችን ተቀራርቦ በመነጋገር መፍትሔ ለማፈላለግ በተጠራው የውይይት መድረክ፣ አብዛኛዎቹ የዳያስፖራ አባላት ብሶታቸውን ሲገልጹ ዋሉ፡፡