Amharic አክሰስ ሪል ስቴት ከዱባዩ ኩባንያ ጋር በሽርክና ለመሥራት የሁለት ቢሊዮን ብር ስምምነት ፈጸመ Ethiopian Reporter Apr 25, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship • የአክሰስን ማኔጅመንት የዱባዩ ኩባንያ ይረከባልአክሰስ ሪል ስቴት እየገነባችው ያሉትንና ወደፊት የሚገነባቸውን መኖርያ ቤቶች በሽርክና ለማልማት ሶሊተን ሆልዲንግ ከተባለ የዱባይ ኩባንያ ጋር የሁለት ቢሊዮን ብር ስምምነት ተፈራረመ፡፡