Amharic 13 ኛው ለም አቀፍ የጤና ጉባዔ በአዲስ አበባ DW Amharic Apr 23, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አሥራ ሦስተኛው ዓለም ቀፍ የጤና ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ በሚሌንየም አዳራሽ ተከፈተ። ጉባዔው የጤና ተደራሽነት በዓለም ዙርያና ዕድሎቹ በሚል መርህ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ አምስት ቀናት ይካሄዳል።