አፍሪቃ እና የኤኮኖሚ ዕድገትዋ

ዛሬ በጀርመን ሐምቡርግ የተከፈተው ስድስተኛው የጀርመን-አፍሪቃ የኃይል አቅርቦት መድረክ ይህንን ፈተና እንዴት መወጣት ይቻላል በሚለው ጉዳይ ላይ ውይይት ተጀምሮዋል። የአፍሪቃ የኃይል ገበያ ምን ያህል ጠንካራ ነው? ከአፍሪቃስ ጋር በዚሁ ዘርፍ ላይ እንዴት ተባብሮ መስራት ይቻላል?