የግልገል ጊቤ አንድ ግድብ ስጋት ፈጥሯል
– ርብ ግድብ ውኃ አያጠራቅምም
የግልገል ጊቤ ቁጥር አንድ የኃይል ማመንጫ ግድብ በደለል የመሞላት ችግር አስቸኳይ መፍትሔ ካልተሰጠው፣ በአገሪቱ ላይ የሚፈጥረው ተደራራቢ ተፅዕኖ ከባድ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አስገነዘቡ፡፡