የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ከድጡ ወደ ማጡ

የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መጥቷል፡፡ ትራንስፖርት ለመጠበቅ የሚፈጀው ጊዜም ተገልጋዩን እያማረረ ነው፡፡