በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሁኔታ

በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ለወራት ሲማጸኑ ከነበሩበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽ/ቤት ደጃፍ በኃይል ወደተለያዩ አካባቢዎች መጋዛቸውን የስደተኞቹ ተወካዮች አስታወቁ።

የኃይል እርምጃውን ማምለጣቸውን የተናገሩ ስደተኞች እንዳመለከቱት፥ የየመን ፖሊስ ኃይል ነው፥ በስደተኞች ጽ/ቤት ተመዝግበው ለበርካታ ዓመታት በዚያች አገር የኖሩትን ጨምሮ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩትን እነኚህን ስደተኞች በከፍተኛ የኅዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እያሳፈረ በብዙ መቶ ኪሎሜትሮች ወደ ራቁ አካባቢዎች ያጓጓዘው።

[podcast]http://media.voanews.com/audio/Ethiopian Refugee in Yemen 04-02-12.Mp3[/podcast]

1 Comment on “በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሁኔታ”

  1. ጎበዝ መፍትሄው አንድ ና አንድ ነው:: ሃገራችን ገብተን መፋለም !! በዚህ ማልቀስ በዚያ ማልቀስ ሚንድን ነው !

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*