የሰብል ግብይትና የቁጠባ ፌዴሬሽኖች ሊቋቋሙ ነው

በውድነህ ዘነበ

የፌዴራል ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ የተያዘው የበጀት ዓመት ሳይጠናቀቅ ሁለት የኅብረት ሥራ ፌዴሬሽኖችን እንደሚያቋቁም አስታወቀ፡፡