የሊቢያ ጦሩ ለሁለት ተከፈለ

በሊቢያ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አመፅ የሀገሪቱን ጦር ለሁለት መክፈሉ ተገለፀ። የጦሩ አንደኛ ወገን ለሙዓመር ቃዳፊ ታማኝነቱን ሲያሳይ፤ ሌላኛው ወገን ህዝባዊ አመፁን መቀላለሉ ተዘግቧል።