ጋዳፊ ደጋፊዎቻቸው ተቃዋሚዎቻቸውን እንዲገድሉ አዘዙ

በጋዜጣው ሪፖርተር

የሊቢያው ፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ ትናንትና በአገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ብቅ ብለው ደጋፊዎቻቸው ተቃዋሚዎቻቸውን እንዲገድሉ ትዕዛዝ አስተላለፉ፡፡