የልኳንዳ ነጋዴዎች ከገበያ እንደሚወጡ እያስታወቁ ነው

ከአምስት ወራት በፊት መንግሥት በሥጋ ዋጋ ላይ ያወጣው ተመን ካልተስተካከለ፣ የልኳንዳ ነጋዴዎች ከገበያ እንደሚወጡ የአዲስ አበባ ልኳንዳ ነጋዴዎች ማኅበር ለመንግሥት አስታወቀ፡፡