በቢራና በለስላሳ መጠጦች ላይ የተጣለው የዋጋ ተመን ሊነሳ ነው

መንግሥት ከታህሣስ 2003 ዓ.ም. መጨረሻ ጀምሮ የዋጋ ተመን ካወጣባቸው ምርቶች መካከል ቢራና ለስላሳ መጠጦች የዋጋ ተመኑ ሊነሳላቸው እንደሚችል ታወቀ፡፡