የደቡብ ኮርያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በግብርና ልማትና በማዕድን ፍለጋ ሊሠማሩ ነው

በየማነ ናግሽ

የደቡብ ኮርያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በግብርና ልማትና በማዕድን ፍለጋ ኢንቨስትመንት ሊሠማሩ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡