ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት 11 ቢሊዮን ብር ለማቅረብ ታቅዷል

– 80 በመቶው ከቁጠባ የሚገኝ ነው

በውድነህ ዘነበ

የፌዴራል መንግሥት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ተግባራዊ የሚደረግ አዲስ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚስፋፋበት ስትራቴጂ አፀደቀ፡፡