ብሩንዲ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ፈረመች

– የትብብር ስምምነቱ ሕግ ሆኖ እንዲወጣ ያስችለዋል

በዘካሪያስ ስንታየሁ

ብሩንዲ የዓባይን ወንዝ በፍትሐዊ መንገድ ለመጠቀም የሚያስችለውን የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ፈረመች፡፡