ባለሥልጣኑ የውኃ ታሪፍ ሊጨምር ተዘጋጅቷል Ethiopian Reporter December 26, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በታምሩ ጽጌ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በውኃ ላይ ታሪፍ ሊጨምር መሆኑን የባለሥልጣኑ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡