የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ከኃላፊነታቸው ለቀቁ Ethiopian Reporter November 17, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በዘካሪያስ ስንታየሁ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ንጉሱ ገብረ እግዚአብሔር ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ፡፡