ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጄነራሎች ተመረቁ

በትናንትናው ዕለት 62 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጄነራሎች በትራንስፎርሜሽናል ሊደርሺፕና ቼንጅ እንዲሁም በሕዝብ አስተዳደር በሁለተኛ ዲግሪ ከኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ተመርቀዋል፡፡