ሕብር ስኳር የ380 ሚሊዮን ብር አክሲዮኖች ሸጠ Ethiopian Reporter September 5, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics – የህንድና የሱዳን የስኳር ኩባንያዎች አክሲዮን ማኅበሩን ተቀላቀሉ (በዳዊት ታዬ) ሕብር ስኳር አክሲዮን ማኅበር የ380 ሚሊዮን ብር አክሲዮኖች ሽያጭ ማካሔዱን አስታወቀ፡፡