አዛውንቱ የፋብሪካ ሠራተኛ አሰቃቂ አደጋ ደርሶባቸው ሞቱ

(ኃይሌ ሙሉ)

ቃሊቲ አካባቢ የሚገኘው የቢኤች ብሎኬትና ጠጠር ማምረቻ ድርጅት ሠራተኛ የሆኑ አንድ አዛውንት ከትናንት በስቲያ የብሎኬት ማሽን ውስጥ ገብተው በአሰቃቂ ሁኔታ ሞቱ፡፡