አዛውንቱ የፋብሪካ ሠራተኛ አሰቃቂ አደጋ ደርሶባቸው ሞቱ
(ኃይሌ ሙሉ)
ቃሊቲ አካባቢ የሚገኘው የቢኤች ብሎኬትና ጠጠር ማምረቻ ድርጅት ሠራተኛ የሆኑ አንድ አዛውንት ከትናንት በስቲያ የብሎኬት ማሽን ውስጥ ገብተው በአሰቃቂ ሁኔታ ሞቱ፡፡(ኃይሌ ሙሉ)
ቃሊቲ አካባቢ የሚገኘው የቢኤች ብሎኬትና ጠጠር ማምረቻ ድርጅት ሠራተኛ የሆኑ አንድ አዛውንት ከትናንት በስቲያ የብሎኬት ማሽን ውስጥ ገብተው በአሰቃቂ ሁኔታ ሞቱ፡፡