ከኤርፖርቶች ድርጅት ሁለት የባለሥልጣናት ተሽከርካሪዎች ተሰረቁ Ethiopian Reporter August 4, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በኃያል ዓለማየሁ) ከኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ቅፅር ግቢ ውስጥ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ሁለት የባለሥልጣናት ተሽከርካሪዎች መሰረቃቸው ታወቀ፡፡