በኢራን እስር ላይ የቆዩ ሁለት ጀርመናዉያን ጋዜጠኞች ተለቀቁ DW Amharic February 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በቴህራን መንግሥት ኢራን ውስጥ ተይዘው የነበሩ ሁለት የጀርመን ጋዜጠኞች ከአራት ወራት እስር በኋላ መለቀቃቸዉን የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።