ግልገል ግቤ ቁጥር ሁለት ስራ ጀመረ DW Amharic December 30, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በተመረቀ በጥቂት ቀናት ውስጥ ስራ ያቆመው የግልገል ጊቤ ቁጥር ሁለት የኃይል ማመንጫ በቅርቡ አገልጎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ኮርፖሬሽን አስታውቋል ።