የኢትዮጵያ የጤና መርሕና ዩናይትድ ስቴትስ ርዳታ DW Amharic October 28, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያን የጤና መርሕ ገቢር ለማድረግ ለአምስት ተከታታይ አመታት በገንዘብ የምትረዳበት ሥምምነት ትናንት ተፈርሟል።