የመጥፋት ስጋት የተደቀነባቸው የድሬዳዋ ዛፎች DW Amharic October 26, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በድሬዳዋ ከተማ ከመቶ ዓመት በላይ የሆናቸው የተለያዩ የክኒን ዛፍ፡ ቁርቁራ ጎራዴ ወዘተ የመሳሰሉ ዛፎች የመድረቅ ወይም የመገንደስ ችግር እየገጠማቸው መሆኑ ተገለጸ።