ብርቱካን ሚደቅሳ “ምህረት” ያገኙበት “ይቅርታ”

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀ መንበር የወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ከእስር መለቀቅ በብዙዎች ዕይታ ሠናይ ክሥተት ነው ። በሌላ በኩል፣ ውሳኔው የራሳቸው ቢሆንም፣  የተለቀቁበት ሁኔታ እና የወደፊት የፖለቲካ እጣ- ፈንታቸው ማነጋገሩ አልቀረም ። በዚህ ጉዳይ፣  የጀርምን ድምጽ ዜና ዘጋቢ ተክሌ የኋላ፣  የአንድነት  ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ሊቀምንበርንና አንድ የህግ ባለሞያ አነጋግሮ ተከታዩን ዘጋባ አጠናቅሯል።

ያድምጡ