የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ሹመት DW Amharic October 5, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈው ግንቦት 15 በተካሄደው አራተኛው ዙር ብሄራዊ ምርጫ ገዢው ፓርቲ ኢህአዲግ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ከምክር ቤት መቀመጪያዎች 99.6 በመቶ ማሸነፉ መገለጹ ይታወሳል።