ግጥም፣ የስነ-ጽሁፍ መረቅ

ግጥም ከስነ-ጽሁፎች አንዱ ቢሆንም በዉበቱ እና በጥራቱ ግን ከሌሎች ላቅ ያለ ሃይልን የተቸረ ነዉ ይሉናል የለቱ እንግዳችን ኢትዮጽያዊዉ የስነ-ጽሁፍ ሰዉ አቶ ደስአለኝ ከበደ።