የሲፒጄ ሽልማት ለኢትዮዽያዊው ጋዜጠኛ DW Amharic October 8, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዓለም ዓቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲፒጄ የ2010 ተሸላሚ የሆኑ አራት ጋዜጠኞችን መርጧል። ከእነዚህም አንዱ የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ባልደረባ ዳዊት ከበደ ነው።