በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎የግንቦት_20_ፍሬዎች‬ ‪#‎25Years_of_Tyranny‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ኢሕአዴግ ስልጣን የተቆጣጠረበት እና የስጋና የመንፈስ መንታ ወንድሙን ገድሎ እሱ የተነሳበትን 25 አመት በማክበር ላይ ይገኛል::ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ አፄ ሃይለስላሴ በገነቡት ስታዲየም ውስጥ ምንም የመሰብሰቢያ አዳራሽ/ስታዲየም ሳይገነባ ስለ ልማት ሲያወራ ውሏል::ኢሕአዴግ ራሱን የሚያወዳድረው ከራሱ እቅድ እና ከሕዝብ ፍላጎት ጋር ሳይሆን ከሞቱ እና ከተቀበሩ ጨቋኝ ገዢዎች ጋር መሆኑን የሚያመለክተው ነገር ቢኖር ራሱ ወያኔ ጨቋኝ አምባገነን መሆኑን ብቻ ነው::
ለግንቦት ሃያ አከባበር 20 ቢሊዮን ብር መድቦ ድንኳን በየመንገድ ዳር ተክሎ የሚጮሕወ ወያኔ በቢሊዮን ዶላር እርዳታ የሚፈልጉ በድርቅ እና በረሃብ የተጎዱ በስማቸው ገንዘብ ለምኖ የሚሰበስብባቸው ዜጎችን ለማስታወስ ፍላጎት የለውም::

Minilik Salsawi's photo.

ግንቦት 20 አምባገነኑና ጨቋኙ የደርግ ስርዓት የተገረሰሰበት ብቻ ሳይሆን ስር የሰደደ የድህነትና የድንቁርና ምዕራፍ በዲሞክራሲ ሽፋት ተከፍቶ ባለፉት ሃያ አምስት አመታት ሕዝብን ሲፈጅ የኖረበት የእኩይ ቀን መጀመሪያ ነው:: በከፍተኛ ወጪ የአንድ ቀን ፌሽታ ከማድረግ ይልቅ ለዘለቄታው የተጎዱ ኢትዮጵያውያን መታደግ እየተቻለ ከነካድሬዎቹ ተሰብስቦ ጮማ እየቆረጠ ውስኪ የሚራጨው የሕወሓት አገዛዝ ቀንከቀን የሚወቅሳቸውን የንጉሱን እና የደርግን ተግባር በመድገም ብቻ ሳይሆን በአደባባይ በውሸት ሸፋፍኖ ለማለፍ ሲጣጣር እየተጋለጣ ይገኛል::በሙስና ተወዳዳሪ ያልተገኘላቸው ባለስልጣናቱን በመታቀ ከሃገር ውስጥ የሚገኘውን ሃብትና ንብረት እንዲሁም ከውጪው አለም የሚገኘውን እርዳታ እና ብድር ቅርጥፍ አድርገው በመብላት ሃገሪጥውን በልማት እያራመድን ነው በማለት ታይቶ የማይታወቅ ድህነት በደብል ዲጂት አሳድገዋል:: ኢትዮጵያ ዜጎች ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ የማያደርጉባትና ቢያደርጉም በጠራራ ፀሃይ የሚገደሉት ነበረች ነች እየሆነችም ነው::

ስንቱን እንስተን ስንቱን እንደምንጥል አናውቅም::በሃገር ቤት ባሉት የግል ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ በላያቸው ላይ ነጋዴ ሆኖ የተነሳው አገዛዝ የኤሌክትሪክ ሃይል በማቋረጥ ብቻ 40 ሚሊዮን ዶላር ኪሳራ በ6 ወር ውስጥ አድርሶ በ9 ወር ከኤሌክትሪክ ኤክስፖርት የተገኘውን 35 ሚሊዮን ዶላር “ኪራይ ሰብሳቢነት ለአደጋ አጋልጦናል::” የሚለው ኢሕኣዴግ በሙስና ተቀራምቶታል::ይህ እድገት ብለው የሚያወሩት በሌላ መንገድ ደሞ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው ብለው ኢኮኖሚው ስጋት ላይ መሆኑን የሚነግሩን ችጋራም ባለስልጣኖች ሃገሪቷን እየገደሏት ነው::ሃገሪቷን በተለያየ መንገድ እያጠፏት የሚገኙት ወያኔዎች ለክብረ ባዓላቸው ያወጡት ከፍተኛ ገንዘብ በርካታ ዜጎችን ከረሃብ ሃገሪቷንም ከልመና ታሪኳ ይገላግላት ነበር::ቢሆንም ይህን ለማድረግ ባለመቻላቸው ስለ ልማት በባዶው ሲደሰኩሩ እየሰማን ነው::ይህንን ድንፋታም እና ሃሰተኛ መንግስት ለመጣል እርስ በእርስ ከመነቋቆር ወጥተን ለሕብረት ቆመን ተግባራዊ ስራ መስራት ይጠበቅብናል::‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

5 Comments on “በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ”

  1. We talk weyanes do what they want.I am not empressed at all.we couldn’t be united but we talk and write separately.It won’t take us anywhere.

  2. The solution is one and one,meaning to kill those old gooses of Tplf one by one. These days they are sending out their families abroad with the money they stole. So, let us not let them out from Ethiopia and let action comes first: God bless Ethiopia andEthiopians! !!!!

  3. ግቦት 20 የትግሪ ነጻ አውጭ ባንዳ ኢትዮፒያን በዘር ልሂቃኖች ተቆጣጥሮ ነጻነታን በፋሺስት ሲስተም የቀማበት የኢትዮፒያን ህልውና በአንድ ዘር በትግሪ ነጻ አውጭ መጠቀሚያ የተደረገበት ኢትዮፒያዊያንን ወደ መቃብር እያስገባ የትግሪ ነጻነት ህልውና እየተረጋገጠ የሚሂድበትን 25ኛ አመት ተቀጣሪ የጎባጣ አሽከሮች የሚያከብሩበት እንጂ ፈጽሞ ከኢትዮፒያዊያን ጋር ግንኙነት የለውም:: ልብ ያለ ልብ ይበል አንጋፋው የባንዳ እርዝራዝ ሰበሃት ነጋ ሰሞኑን የኢትዮፒያን ንህዝብ ለሚቀጥለው ዘመናቸው ገምግመው እንዲት የትግሪን ነጻነት ህልውና ሊጻረር ይችላል የሚሉትን ህዝብ ለመልቀም ከአጋራቸው በረከት ስሞን ጋር ያደረጉትን የቃላት ምልልስ በዚና ዎች ሰምተናል አንብበናል ባንዳው ስበሃት ነጋ ያለው እኛ ነጻ አውጭዎች ነን ደርግ አይደለንም ብላል ይሂ ሰውዪ በተደጋጋሚ ኢትዮፒያውስጥ የኢትዮፒያ ፖለቲካ ለማ ህልውና እየተሰራበት መሆኑን ብዙ ግዚ በግልጽ ተናግረዋል አሁንም ያለን እኛ ነጻ አውጭዎች ነን ነው :: የኢትዮፒያ ህዝቦች በኢትዮፒያዊነታቸው አገራቸውን ባባቶቻቸው ነጻነትን ያገኙ ህዝቦች ናቸው :: የኢትዮፒያ ህዝብ ሲያስፈልገው የኖረው የመልካም አስተዳደር ስረአት እንጂ አገሩን ሊያፈርስበት እና ማንነቱን ሊነጥቀው የሚያስፈልግ ለውጥ አልፈለገም:: የኢትዮፒያ ህዝብ ከማነው ነጻ የሚወጣው? ጠላቱ ጣሊያንን ባባቶቹ አበርክካል ስለዚህ 25 አመት ነጻ አውጭዎች ነን እየተባለ የወጋትን ኢትዮፒያ በጃቸው አስገብተው ኢትዮፒያዊነኝ ያለ ሁሉ እና ትግሪ ያልሆነ ጠላታችን እስካላለቀ የትግሪ ነጻነት አይከበርም ብሎ ነጻ አውጭዎች ነን በሚል ህዝቡን በየ አመቱ እየገመገሙ ኢትዮፒያዊነኝ ሲል መልቀም እኒ አምሃራ ነኝ ሲል መልቀም እኒ ኦሮሞነኝ ሲ መልቀም ….. በኢትዮፒያዊነትም ሆነ በዘር ማንነት መብትህን ማስከበር አይቻልም የትግሪ ነጻ አውጭዎች አገርህን ተጠቅመው የበይ ተመልካች ሲያደርጉህ ማየት አለብህ ነው ? ኢትዮፒያን ትግሪ ካልገዛት የትግሪ ነጻነት የለም አይነት እኛ ነጻ አውጭዎች ነን 25 አመት ሙሉ ደርግን ሲከሱ ደርግ ጠላታቸው ነው ስንል ሃይለስላሲን ይከሳሉ ሃይለስላሲን ስንል ሚሊሊክን ይከሳሉ ጎበዝ የኢትዮፒያ ህዝብ የባንዳዎችን ታሪክ በሚሊሊክ ዘመን የነበረውን የፖለቲካ ፕሮሰስ ሚሊሊክ ከጣሊያን ጋር ብቻ ሳይሆን ከባንዳ የትግሪ መካንቶች ጋም በጣሊያን ስልጣን እንይዛለን እያሉ አንዲ ሚሊሊክን አንዲ ጣሊያንን እያሉ እንደ እሥሥት የሚቀያየሩትን ሁሉ ነው ከጀግኖች ኢትዮፒያዊያን ጋር ዘረኝነት ሳይሆን የስልጣን ጥማት ሳይሆን የህዝብ ጉዳይ ያገር ጉዳይ የነጻነት ጉዳይ በአንድነት ድባቅ ያስገባቸው ያዋረዳቸው ይህቺ ሲራቸው ሚሊሊክ እያሉ እንደ ወራሪና ቅኝ ገዚ የሚለፈልፉት ፕሮፓ ጋንዳ ከሚሊሊክ ወደ ሃይለስላሲ ከሃይለስላሲ ወደ ደርግ የመጣው ኢትዮፒያዊነት ዛሪ ኢትዮፒያን ከፋፍለው ከባእዳን ጋር ተሻርከው በትግሪነት የመግዛት እድል እና የመጠቀም ህልማቸውን ለዘመናት በማጣታቸው አሁንም ኢትዮፒያኖች በዘር ተከፋፍለው በአገር ጉዳይ ላይ በኢትዮፒያ ጉዳይ ላይ ያገባናል እንዳይሉ የምትደረግ ጥረት ነች የትግሪ ነጻነት ማለት ኢትዮፒያዊያን ተከፋፍለው እራሱን ኢትዮፒያን የትግሪ አደርጋለው በሚለው የትግሪ ነጻ አውጭ እጅ ገብተው ሲገዙ አምሃራው ስለ ኦሮሞው አያገባኝም ሲል ኦሮሞም እንደዛው ጋቢላው ሲሸጥ ሲጨፈጨፍ ሊላው ጸጥ ሲል ባጠቃላይ ስለያንዳንዱ ብሂር ብሂረሰብ አያገባኝም አገሪ አይደለም ብሎ በዘር ከረጢት ውስጥ ገብቶ ግን የያንዳንዳን ብሂር ሃብት ህወሃት ከባእድ ጋራ በኢትዮፒያ ስም አንጡራ ሃብታን ለራሱ ህልውና ሲሰራበት ይህ ነው የትግሪ ነጻ አውጭ ማለት

  4. Yitbarek says:

    May 28, 2016 at 7:05 pm

    Dinka says:

    May 27, 2016 at 7:46 pm

    ንጉሡ ሞቱማ says:

    May 27, 2016 at 7:48 am

    የዳግም አደዎ ዘመቻ
    ቁጥር 14 አሰቸኳይ የተሰጠ መግለጫ
    +-++++++++++++++++++++++
    ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዋች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በአልበሽር በ17 ጠንቋይ አህያዎችን ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉን። ባንዲራችን ላይ በአለም የመጀመሪያው የጋኔን ምልክት አጣበቁበት አና የብሔር እኩልነት ነው ብለውን እንደ አህያ እንድናስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን እነዚህ የሰው ባህሪይ የሌላቸው ጋኔኖች ኢትዮጵያ ሰው የላትም ብለው ጋጡን ደማችንን እንዲሁም ስጋችንን በሉን። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው በረሀብመከራ፣በስደት፣ተዋርደናል፣ታርደናል። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን፣ እየደማን፣ እየተገደልን፣ እየተገለልን፣ ባህር እየወስደን፣ መሪር ሐዘን መቼ ነው በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ??? በመጀመሪያ ለሀያሉ አምላክ ሁሉም እንደእምነቱ ከልብ አምርረን ማልቀስ ያለንበት ወቅት ላይ ነን??? በችግር ለይ ችግር አሁን ብዙ ሺ ሕዝባችን በየቤቱ በጠኔ እያለቀብን ነው። ነገ ደግሞ በሚሊዮንዎች በረሐብ ሊያልቁብን ነው። ቀጥሎ አስገዳጅ ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ በጥብቅ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንጠይቃለን። ፓለቲካን አለወድምን የሚለው የራስ ወዳድነት ተግባር አሁን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ሁሉም እትብቱ በኢትዮጵያ የተቀበረ ሁሉ ለትግሉ አስተዎፃኦ ግዴታ ነው።አንዳንድ ፓለቲከኞች በትግሉ ካልተሳተፉችሁ በተራ ወሬ ሕዝባችንን መከፋፈል እንድታቆሙ እንጠይቃለን። አንዳንድ ሆዳም ኦሮሞ ፣ አማራ ፣ ትግራይ ፣ ሱማሌ፣ ጋምቤላ ቐ ንቋ ተናጋሪዎች የራሳቸውን ክልል ህዝብ ለ 25 አመት አሰፈጅተዎል።1000 አደዎዎቹ አፉን አፍነው ሌላውን የትግራይ ህዝብ የከፋ የመረረ በደል አድርሰውበታል ሌላው የትግራይ ህዝብም ቀን እየጠበቀ ነው። ጥላሽት እና ደም የተቀባውን የመጨረሻውን ግንቦት 20 በ ጋኔኖችን ተከበው ውሸት ሲደመር ውሽት ግፍ ኢሕአዴጎች ለ3 ተከፈሏው በቅርቡ ቀናት የግፍ ታሪክ ይደገማል። በራሱ ላይ ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አድርጎ ያባረራቸው 30 ሚሊዬን ወጣቶች አኮላሽተው ቀናቸውን አርሴናል፣ ማንችስተር ብለው አባከኑ ግን አሁን ፈክሻው ሲነፈ እንደ ጉንዳን ሊወራቹ ተዘጋጅተዎል።
    1ኛ፣ አብዛኛው ጦሩ፣ሰለዮች ለኢትዮጵያ ተሰልፈው እየስሩ ነው። የኤፈርት ንብረት፣ የኢሕአዴግ አባላት፣ የገራፈዎች መረጃ በሙሉ በእጃችን ገብቷል።
    2ኛ ኢሕአዴግ ለሱዳኑ አልበሽር $42 ሚልዬን ጉቦ የኤርትራን መንግስት እንዲደልልና ግዛት ድንበር በአደራ እንዲጠብቅ እንድህም ኤርትራን መንግስት አስወግደው በአደዎዎቹ ቀጥቅጠን የትግራይ ሪፓብሊክ የሚመሠረትበት እና አልበሽር አንዱ የበላይ ጠበቂ ሆና የተሸመበት ማስረጃ በእጃችን ገብቷል።
    3ኛ በጋምቤላ አውቀው ህዝቡን እንደአስገደሉ እና አሁን ህፃናትን ለማስመለስ $5 ሚሊዮን ለጊማ አስተዳዳሪ ቅድሚያ ከፈለወል እንዲሁም ዜጎችን ለማፈን በየቀኑ $1 ሚሊዮን የወጣል።
    4ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል አይን የሚያስተዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ ፣ ጄ/ር ከማል ሰር ገብታቹ በአስቸኳት ትግሉን ተቀላቀሉ። አቶ ኦባንግ በአስቸኳይ ለህዝባችን የቅድመ/በኋላ ሸግግር ሥርአት መረጃውን የስተላልፈሉን። ተራማጅ ኦ/ማ
    ንጉሡ ሞቱማ የአምቦ ኮር አዛዥ።

    [Reply]

    Reply

    Abreha Teka says:

    May 27, 2016 at 7:51 am

    Smart hero from Ambo connect all Ethiopian. Bravo Negussu we are behind you.

    [Reply]

    Reply

    Yimer Ahmed says:

    May 27, 2016 at 8:04 am

    Addis Ababa resident needs to fight back now for your house. EPRDF is coming to grab your land because the lost in Oromia. Money and blood lover devils.

    [Reply]

    Reply

    To: Gilentufa says:

    May 27, 2016 at 8:33 am

    Gilentufa, you see a great dream, and it is true, and it is surprising to see that. More importantly, you interpreted the dream accurately. Remember: God is with you.

    [Reply]

    Reply

    Danu says:

    May 27, 2016 at 8:48 am

    ye tsafkew teru negr New? gn eski ahun kalew bandera wust center lay yalewun arma ketenesa eski ante men endehone tefelegalek? NW yeminilik yehun?

    [Reply]

    Reply

    Danu says:

    May 27, 2016 at 8:50 am

    C’mon Nigusu, lets ASK u one question, for sure i like what u have been written but what Symbol u Recommend at the center of Ethiopian flag? is that Miniliks or Hailesillase’s one?? pls answer it??

    [Reply]

    Reply

    Gadeffa Herpa says:

    May 27, 2016 at 2:29 pm

    Amazing smart Oromo born think as Unity for Ethiopian.
    The flag will be remian for ever red,green,yellow. No one
    blame the past leader. All past leaders are heros, but we are selfish blaming them with out nothing contribution for Ethiopia. The progressive
    Oromo’s put Mandala legacy principle to keep Ethiopia first.

    [Reply]

    Reply

    Bereket Hagos says:

    May 27, 2016 at 5:12 pm

    Addis Ababa people fight back and get a picture of those killers for evidences. Come for tougher help each other and Fight back. Don’t wait until they kill you!!! use all your weapons first than last anytime!!!

    [Reply]

    [Reply]

    Reply

    Abay says:

    May 27, 2016 at 8:36 pm

    What does mean ginbot 20? For me gem 20. It brought darkness to the Ethiopian people. What we are expecting from gem 20.

    [Reply]

    Reply

    ማስመሪያ says:

    Yitbarek says:

    May 28, 2016 at 7:02 pm

    Eritrean Government is smart than 1000 Adowa’s “HADGI”. The 1000 Waynaaaa Adowa’s was planned to slaver back The Ethiopians and Eritreans by killing current Eritrean Government to form down others as Tigray Republic using board of trustee ALBESHIER.
    Now, Smart President Esaias love connection with 90,000,000 Ethiopians is by far better than 1000 Waynaaaaa Adowa’s in the long run to break the cloud vision history with respect to each other than any others.
    Ethiopia’s and Eritrean’s connect with love very soon by breaking all clouds. we know that our common problem is 1000 Waynaaaaaa Adowa’s “HADGI” blood AND MONEY sucker THAN DIGNETY FOR ITS OWN PEOPLE!!!
    Ethiopians cooperate with Dr. Birhanu liberation front. you need to look your freedom by trusting each other than talking much with western or any. If you are strong enough will support you!!!!
    Yitbarek

    [Reply]

    Reply

    ግንቦት 20 እንዲህ መቀለጃ ሆና ትቅር? ????????????????

    [Reply]

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*