በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ አገርሽቷል::

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ አገርሽቷል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎Arsi‬ ‪#‎OMN‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በኢሊባቦር ሃረርጌ እና አርሲ ተቃውሞዎች ዳግም መቀስቀሳቸው የተሰማ ሲሆን በአርሲ እና በኢሊባቦር የተማሪዎች ተቃውሞ መቀጠሉ ሲታወቅ በምእራብ ሃረርጌ ፋዲስ ወረዳ ለሁለተኛ ቀን ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::
ከዚሁ ጋር በተያያዘ የአከባቢው ሕዝብ የወረዳውን አስተዳደር ከስልጣን ማባረሩ ታውቋል::
‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.