በጅማ ዝምታው ተሰበረ!!! የኦሮሞ ሕዝብ የተቃውሞ ውሎ – የዛሬው ንቅናቄ ሌሎች ብሄሮችንም ያካተተ ነበር::

በጅማ ዝምታው ተሰበረ!!! የኦሮሞ ሕዝብ የተቃውሞ ውሎ – የዛሬው ንቅናቄ ሌሎች ብሄሮችንም ያካተተ ነበር::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኢትዮጵያ በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ተቃውሞው ቀጥሎ ውሏል::በዚህም መሰረት በጅማ ዝምታው የተሰበረ ሲሆ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚ ሰልፈኞች የሻቤሶንዶን ከተማ አጥለቅልቀውታል::Minilik Salsawi's photo.በጉጂ ነገሌ በወለጋ ቤጊ ኤራ ቆንዳላ በሃረርጌ መቻራ በትላንትናው እለት የተገደሉትን ወገኖቻችንን በማሰብ እና ግድያውን በመቃወም ሕዝቡ ተቃውሞ ያሰማ ሲሆን በትላትናው እለት በመቻራ ሃረርጌ 10 ሰዎች ሲገደሉ 27 ሰዎች ቆስለዋል::የአማራ የሶማልጥ የአርጎባ የሃረሪ የጉራጌ እንዲሁም የተለያዩ በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ ብሄሮች በዛሬው ውሎ ለተቃውሞ የወጡ ሲሆን የዚህን ሳምንት የኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ ለየት የሚያደርገው የሌሎች ብሄረሰቦችን አቅፎ መቀጠሉ ነው የወላይታ የሲዳማ እና የተለያዩ የደቡብ ኢትዮጵያ ብሄሮችን በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ተቃውሞውን መቀላቀላቸው ይታወቃል::

የአግአዚ ወታደሮች እንደለመዱት በሕዝብ ላይ በመተኮስ እና በማሸበር የዋሉ ሲሆን ሕዝቡ ቆራጥነቱን በማሳየት ለውጥ ፈላጊነቱን በአደባባይ አስመስክሯል::የወያኔ ሃይሎች አሁንም የሕዝቡን ጥያቄ ተቀብሎ ከማስተናገድ እና ስልጣን ከመልቀቅ ይልቅ የሃሰት ፕሮፓጋንዳቸውን በመርጨት ላይ ይገኛሉ::በትላንትናው እለት የሞት እና የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸው በርካቶች ሲሆኑ እስካሁን ከተወሰኑት ውጪ በዝርዝር የወጣ ሪፖርት የለም በናዝሪት አዳማ እና አዲስ አበባ ድረስ እንዲሁም ሃርር እና ድሬዳዋ ነቀምት ሆስፒታሎች በመታከም ላይ ሲገኙ በነገው እለትም ተቃውሞው ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል::‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬ … ድል ለጭቁን ሕዝቦች!!!

 

22 Comments on “በጅማ ዝምታው ተሰበረ!!! የኦሮሞ ሕዝብ የተቃውሞ ውሎ – የዛሬው ንቅናቄ ሌሎች ብሄሮችንም ያካተተ ነበር::”

  1. እርሻውን አረሱት
    ዘቅዝቀው እንደቦይ
    አባትዪው ቢሞት
    ልጂዪው የለሞይ
    ጎራው ና ጎረው ና እያሉ ነበር አያቶቻችን ጥራኝ ዱሩ እያሉ አልበገሬ ነታቸውን ሲያስከብሩ የኖሩት:: የሃገሬ ወጣት ይህን አይነት ህዝባዊ አመጽ በሁሉም ኢትዮጵያዊ በእያንዳንዱ ከተማ ወረዳና አውራጃ መቀጣተል አለበት ወንድ ሴት ስትል በወጣትነት ዘመንና በመካከለኛ እድሜ ክልል ያለህ ሁሉ ተነስ ምክንያቱም እራስህን ነጻ የምታወጣው እራስህ መሆንህን አትርሳ:: የጅማ ልጅ ምነው ዝም አልክ ያባ ጁፋር አጥንት እሻክ ሆኖ አንዳይወጋህ ዛሬ ነገ ሳትል ተነስ: አንተስ የበላይ ዘለቀ የልጅ ልጅ የሆንከው ምነው ዝም አልክ: አገር ሲፈርስ ዝም ይባላል እንዴ “ባትዋጋ እንኮን በል እንገፍ እንገፍ…ይባል የሌ እንዴ አንተስ የጦና ዘር የሆንከው ምነው ጃል ዝምታው ምንድን ነው ካንተ በላይ ለዚያች አገር ማን አለና ነው ያልሰማህ ይመስል ዝምታ የመረጥከው:: ዱብ ዱብ ይላል እንደ በረዶ በልጅነቱ በርሃ ለምዶ እያለ ያ በወጣትነቱ በኢትዮጵያነቱ ኮርቶ ኢትዮጵያን ብከዳሽ ቀኜ ይክዳኝ ብሎ አርበኛ ተቀላቅሎ አርበኛ የሆነው በህይወት ያለው ያ የኛ ጀግና ጃጋማ ኬሎ እየታዘበህ ነው ያለው አዎ አሁንም ቢጠየቁ የኛ ጀግና የኛ አርበኛ ቃላቸው ያው ነው ኢትዮጵያ ብከዳሽ ቀኜ ይክዳኝ ምን ዓይነት አባባል ነው ጎበዝ የሚያስገርም የሚያስቀና:: አንተም የዘመኑ ወጣት እንደ አያቶችህ እንደ ቅድም አያቶችህ ኢትዮፕያ ብከዳሽ ቀኜ ይክዳኝ ብለህ ለራስህ ቃል ገብተህ እራስህን ነጻ ለማውጣት ተነሳ:: ወታትነት እሳትነት ነው; ወጣትነት አልበገርም ባይነት ነው; ወታትነት አልገዛምነት ባይ ነት ነው:: ባለፍው ሃያ አምስ ዓመት ውስጥ ስር መስራት እየፈለጋችሁ እድሉን በማጣት ስራ ሳትሰሩ የወጣትነት ዘመናችሁ ያለፈውና እያለፈ ያለው;; አረ ተው ወጣቱ አትነሳም ወይ አትነሳም ወይ ባርነት ውርደት አይበቃህሞይ ተነስ ተነስ!!!

  2. This lie report I call today Jimma nothing happened in Jimma told me my family, please listen you heart, there are a lot of true why lie, this is propaganda.

  3. Yohans 4th:
    mekari yelehm endie,
    ahunm arba amsa amet tgrie ygezal eyalk beqxet alem new yalehew.
    Ene aboi sbhat, abay teha, adisu, bereket, dul gemeda hulu bieteseb ena eqa wodaltaweq ager eyasheshu nachew eko.
    Ante zm bleh ende — lttared felk endie.
    Meshitual gn dqdq chelema saiwedq engzie tnshm bthone yebrhan chlanchil salech eruT, amelT, yeroTe ameleTe new.
    Eña neTanet kageñen enanten megdel Tqm slelielew new keqnnet aTbqie memkerie.

  4. All people of Ethiopia should continue fighting to overthrow the ethno-apartheid regime of minority, mafia and brutal group of minority Tigreans!

    We should not stop our struggle until Woyanne is burried once and for all.

  5. ዛሬ ኢንሳ በኣዶት ሲኒማ ከፍተኛና ድንገተኛ ሥብሠባ አካሄዳችሁ የውጭም ባለሞያ አመጣችሁ ግን ልንገራችሁ የብሄር ፖለቲካን በፌሥ ቡክ እንዳሰባችሁት አልሆነምና በግዜ ወደ ትግራይ አምሩ በቅታችሁናል ኢትዬጵያን እንፈልጋታለን ውጡልን።

  6. Yalela beharem tekawem setlu atafrum kegia lela behare yahone kagerachen yewta belachu metgdlu nebrate metkatelu enaneta adelachu

  7. Menelik,

    Many thanks for reporting the truth on the Oromoprotest and the accompanying massacre by the fascist TPLF junta. As an Oromo I appreciate your journalistic work. God bless

    Gumaa

  8. ኦሮምያ የኦሮሞ መሆንዋን ሌላው ብሔረሰብ አምኖ በጅማ ሠልፍ ወጥተዋል። አገሬትዋ ጁሃር ይምራትም ብለዋል።

  9. Oromia is for Oromo Neftegna you are grabbing 70% Oromia land bring we need our property peacefully. fuck ur unity go away komata make ur bullisht propoganda we didn’t support the demonstration. No more unity in the name of Neftegna . worship ur hero’s Menilik, Tewodros nothing to us we are free country respect other tribes peace peace

  10. narrow mentalists it seems to u that when the day comes the amhara u are insuting now is silent like as it is now but when the house collaps u will see at that moment how it defends it self!!!

  11. Amara keep ur tribe don’t come to us do u understand stayaway we know what you are doing to Oromo,South ethiopian people still u holding the fertile land 70% we don’t need ur advice we have our country don’t told us what we do keep your esat ginbot7 we don’t have any problem with that that’s yours we aren’t coming don’t come to us.

  12. ለመሆኑ ወያኔ አሳቡ ምንድን ነው?
    እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያን ማዳከም ነው! እውነትም አዳክመዋታል ወደብ አልባም ሆናለች ወደብም አሉ ወያኔዎች ሸቀጥ ጥቅም የሌለው ነው ሸቀጥም እንደሚጠቅምና ሃብት መሆኑን ማሰቢያቸው አቁሞል
    ጎንደርንና ወሎን ግዛት ማጥበብ ለምን ተፈለገ?
    ባድሜን ለሻቢያ ተሰጠ ቆራን ለሱዳን ተሰጠ
    አሁን ደግሞ ጋምቤላን ለደቡብ ሱዳን ለመስጠት ዝግጅት አላቸው ለምን?

    ሳተናው አሊ
    ከኢትዮጵያ

  13. AkA JIFAR we know you.

    Clashing amhara & oroma is out dated fashion. through challenge you make ethiopian people United, thinking our country. Everyone becomes aware of its country.
    God keep Ethiopia.
    Please think for your children and grand children.

    TPLF I don’t think you will establish Great Tigray. Tigray people don’t support you.

    Let’s live together as the previous good times with no division, killing ethnic politics
    We miss Mengie

  14. Mengstu is fascist killed us 17yrs insult our people day and night 17yrs we love Ethiopia but you aren’t in the name of unity you need power and u want told us the same old story .I didn’t support this demonstration we need peace

  15. Aka Jifar,

    You parasitic Agame do not pretend to be Oromo. We oromo have no problem with Gurage, Amhara, Sidama, Wolayita etc..Our only problem is TPLF and only TPLF.

  16. ባለ ሁለት ፓስፖርት(ዜግነት) ያላቸው ዳያስፖራዎች አምስት ዓይነት ናቸው።
    ፩ኛው ቤተሰቡና ሀገሩን ለመጥቀም ሌትተቀን እየሠራ ገንዘቡ ጥቅም ላይ የሚያውልና,፪ኛው ቢሠራም ቁማር የተበላ ወይም ሥራ የሌለው,ኢትዮጵያ
    ለዘላለም ትኑር እያለ ኢ-ህ-አ-ዴ-ግ ን እየተቃወመ ይሚኖር ፫ኛው ገንዘብ ቢኖረውም ገንዘቡን ምን ማድረግ እንዳለበት የማያውቅ ግራ የገባው የኦነግ ደጋፊ የነበረ ፬ኛው ልክ እንደ ጀግና ለመሆን የሚቃጣው ጉረኛ የወያኔ ደጋፊ እና ፭ኛው ገንዘብ ቢኖረውም ባይኖረውም ስለሚኖርበት ሀገር ብቻ የሚያስብ ስለ ኢትዮጵያ ደንታ የሌለው ናቸው።

  17. Aka jifar is tgrai woyane
    wusha mnagebash kersha
    ke jifar mn Tloh smun tTeqemaleh?
    tegenTai, asgenTay le tgrai yebelainet eskeqomk dres etiyopiyawi aydelehm.
    Amaran eskeTela ena be amara lay Tfat eskeserah dres ethiopiawi aydelehm, Tlat, wonjeleña neh.
    Selamachn yeTefa woyanie chaka kegeba jemro new.
    Fitm kechaka hunachuh, ahunm ke zufan hunachuh selam nestachuhnal.
    Stgelun, stasrun, stdebedbun, behier kebhier stagachun, stafenaqlu, habtachn stqemun, stzerfun, ke sra stabarrun, etc selam new le enante angole zegemtoch.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*