በአዲስ አበባ ሱሉልታን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሏል::ተቃውሞው ሌሎችንም ብሄሮች ማሳተፍ ጀምሯል::

በአዲስ አበባ ሱሉልታን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሏል::ተቃውሞው ሌሎችንም ብሄሮች ማሳተፍ ጀምሯል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi's photo.Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ውስጥ በአዲስ አበባ ሱሉልታ በሃረርጌ ሃሮማያ አወዳይ ሚቻታ እና ማቻራ እንዲሁም በወለጋ ነቀምት ባሎ ቤጊ እና ቀለሜ በጉጂ ገናሌ ተቃውሞው በጠዋቱ ቀጥሏል:: በምእራብ ሃረርጌ ማቻራ ሁለት ወጣቶች በሰው በላዎቹ አግኣዚ ወታደሮች ተገድለዋል::አንደኛ የ15 አመት ልጅ ሲሆን ሓሰን አብደላ ይባላል::በዚህ ሳምንት የተነሱ ተቃውሞዎች ለየት የሚያደርጋቸው በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ ሌሎች ብሄሮች በራሳቸው ተነሳሽነት ጭቆና ይብቃ ብለው ከተቃውሞው እየተቀላቀሉ መሆኑ ነው::በሻሸመኔ እና አዳማ እንዲሁ ሕዝቡ ለተቃውሞ እየተሰባሰበ መሆኑን መረጃዎች ሲጠቁሙ በሕዝቡ ዘንድ ቀርጠኝነት እና ለለውጥ ያለ ወኔ ከፍተኛ መሆኑ እየተነገረ ይገኛል::

በሱሉልታ ወጣቱ ለለውጥ ያለውን ቆራጥነት በመግለጽ ከፌዴራል ፖሊሶች እና አግኣዚ ወታደሮች ጋር በመፋለም ላይ ሲገኝ እንዲሁም በሃረርጌ እና ውለጋ ክፍለሃገራት ያሉ ወጣቶች ጭቆና ይብቃ ወያኔ ካልወረደ ሰላም አናገኝም በማለት ለአገዛዙ ያላቸውን ተቃውሞ በመግለጽ ላይ ይገኛሉ::የወያኔው አግኣዚ ጦር በሕዝቡ ላይ በመተኮስ ጭፍጨፋውን የቀጠለ ሲሆን በርካታ ቁስለኞች በከተሞቹ አከባቢ በሆስፒታል ገብተው ይገኛሉ::መንገዶች ለተቃውሞ በየአከባቢው እየተዘጉ መሆኑ ታውቋል:: ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

22 Comments on “በአዲስ አበባ ሱሉልታን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሏል::ተቃውሞው ሌሎችንም ብሄሮች ማሳተፍ ጀምሯል::”

  1. የወያኔ ግብአተ መሬት ተቃርቧል። የሰረቁትም መሸሽ ጀምረዋል፤ በርቱ ጀግኖቻችን!!!

  2. ወያኔ ይብቃህ አጭበርብረህ 25 አመት ኢትዬጵያን ሰነድ አልባ አረካት አንተን መሸከም የሚችል ህዝብ የለም ህዝባዊ መንግሥት ልንመሰርት ግዜው አሁን ነው ሥትወርዱም የሙት መንፈሥ መልክተኛው መለሥ ያላችሁን የብሄር ግጭትን ቀሥቅሱ ያለበትን የወረበላው ቡድን መሪ መለሥ ሰነድን ልትተገብሩ ካሰባችሁ እንደሱ መቀበራችሁ አይቀሬ ነው።

    የብሄር ፖለቲከኞችን በጋራ እናሥወግድዳለን ሞት ለወያኔ የኦሮሞ የአማራ የአኝዋክ ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም ህወሀት ከታሪክ ሰነድ ላይ ይጠፋል።

  3. ማንኛውም አይነት የትግል አቅጣጫዎችን በማህበራዊ ድረ ገፆች እንዳታወጡብን በኢትዬጵያ ነፃነት ሥትሉ ትለመናላችሁ።

  4. Minilik Salsawi simehena tegbareh
    ayigenagnem ante
    BANDA nehe . Ende
    Wuhha boye yagegnehewn bicha
    Mekeded neaw ahun
    demo radical extremists Oromowochn kaldegefachehu
    telenaleh be ESAT
    YESTEHEW propaganda
    aybekahim ?

  5. Hi Alem, who is Banda,I think Joro Lebalebetu, beadenew, please, look at your self.
    By the way where is Amhara Gojam and Shaow and wollo.

  6. Gojam feri wenie yesheshew beyebotaw ende kebt kumo mitard bedn kehone qoye, keziyaw kageru metekel siyardut tarede. Ere sntu.
    Yegeremeñ welom yaw ende gojam mehonu new, alamaTa ashangie yewolo new melsuln blo mn dmT alasema, rabu godaw lbel, gondar ema derg kemeTa jemro yeTor meda new eko.

  7. I do not understand the stand of Ilias Kifle, is he patriotic Ethiopian or he works for anti Ethiopian by accommodating separatist?

  8. ደሞ ለጋላ እየረገጥናችሁ ነው መቶ አመት ታግለህ ምን አመጣህ ሰይፋችን ተመዘዘ ቅመሱት ትግል ምሳችን ጦርነት ቀለባችን እንደሆነ አታውቁም ኩበታም ሁሉ

  9. Don’t talk like this unacceptable don’t insult Ethiopian people we are one don’t insult yourself if you want oppose u can don’t bring bad things stop

  10. በመጀመሪያ ደረጃ አማራ ሚባለዉ ብሄር ከማንም በላይ በሳል አእምሮ ባለቤት የሆነ ህዝብ ነዉ፡፡ ባለፉት አርባና ሃምሳ አመታት የተደረገዉን በሙሉ ተመልክቷል፤ ገፈት ቀማሽም ሆኗል፡፡ ስለሆነም በአማራ ስም በመነገድ ብዙዎቹ አትርፈዉበታል፡፡ አማራ ነን በሚሉ የስልጣን ጥመኞች ሲጨቆን ኖሯል፤ ከዚህ በኋላ የማንም ፖለቲካ ማስፈጸሚያ አይሆንም፡፡ ካስፈለገ ኢትዮጵያ ትኖራለች፤ የማይሆን ከሆነም መበተን ትችላላችሁ፡፡ ኢትዮጵያዊነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ አማራም ሃገርና ክልል ጀግና ህዝብ አለዉ!!
    ስለዚህ እባካችሁ አማራን ተዉት!!! ከፈለጋችሁ መገንጠል መብታችሁ ነዉ!! አማራ አልከለከላችሁም!! ‹‹ አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን›› ነዉ ያለ የሃገሬ ሰዉ!!! ኦሮሞ የተጣላዉ ከህዉሃት ጋር ከሆነ፤ ኦሮሞ የተጣላዉ ከኦህዴድ ጋር ከሆነ አማራ ምን አገባዉ!! እንደጀመራችሁ እናንተዉ ጨርሱት! አማራ ከዚህ በኋላ ለራሱ መብት ብቻ ይቆማል!! ስጋት አይግባችሁ! በቅርቡ በሁለት አመታት ዉስጥ ማን እንደሆነ ታያላችሁ! እድሜ ብቻ ይስጠን፤ አማራ ከሃገራችን ይዉጣ ትላላችሁ! ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ትላላችሁ! ታዲያ አማራን እዝህ ዉስጥ ምን ጥልቅ አደረገዉ! ሁለታችሁ ስትጣሉም አማራን ማጥላላት ስትፋቀሩም አማራን ማጥላላት! አረ ጎበዝ ይደብራል! ከፈለጋችሁ ሁለታችሁም መገንጠል ትችላላችሁ!! በአሁኑ ወቅት እኮ አማራ የሚባል ብሄር በክልሎች በከተሞች ካልሆነ በቀር በገጠሩ ክፍል የለም!! ስለሆነም እንዳትሸወዱ ጎበዝ! ኢትዮጵያዊነት፣ አንድነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም!! አብዛኛዉ የተማረዉ የትግራይ ህዝብ በሁሉም ክልሎች ላይ ተበታትኖ ይገኛል! አብዛኛዉ ነጋዴ የጉራጌ ህዝብ በሁሉም ከተሞች ተበታትኖ ይኖራል! ብዙ የኦሮሞ ህዝብ በአማራ እና በቢኒሻንጉል ክልል ይኖራል! ታዲያ ኢትዮጵያ ለምን በአንድ ጀምበር ብትንትን አትልም! አማራ ከሌለ፤ ኢትዮጵያዊነት የለም!!
    ስለሆነም እደግመዋለሁ እባካችሁ አማራዉን ተዉት!!! ተስማምታችሁ የፈጠራችሁትን የጎሳ ፖለቲካ በማራመድ ‹‹ተስማምታችሁ ዝረፉት››!! ‹‹የጎሳ ፖለቲካ የማር ቀፎ ነዉ›› እንዳለዉ ጸሃፊዉ የለመዳችሁትን ማር በብሄር ሰበብ እየቆረጣችሁ ብሉ!! አማራን ተዉት አቦ!! ሁለታችሁም የ16ኛዉ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የያዛችሁ ‹‹ታጥቦ ጭቃ›› ናችሁ!!

  11. ማንም እድሜ ልኩን በገዛ ሀገሩ ሲጨቆን አይኖርም ፡፡ እኛ ሞተን ልጆቻችን ነፃ ይወጣሉ የተዘረፈውም ብርና መሬት ይመለሳል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*