ቴምርን የመመመገብ የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
✓ ለአጥንት ጤናማተትና ጥንካሬ
ቴምር በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች እንደ ሴሌኒየም ማንጋኒዝ፣ኮፐር እና ማግኒዚየም ለአጥንት ጤናማ እድገት እና ጥንካሬ እጅግ ጠቃሚ እንዲሆን ይደርገዋል።
✓ ለሆድ ድርቀት
ቴምርን መመገብ የሆድ ድርቀትን ይከላከላል። የሆድ ድርቀት የሚያስቸግርዎ ከሆነ ቴምርን በውሃ ዘፍዝፈው በማሳደር ጠዋት መመገብ እጅግ ውጤታማ የሆነ መፍትሄን ይሰጣል።
✓ ሀይልን ይሰጣል
በተፈጥሮአዊ ስኳር ፤ ጉሉኮስ፣ ፍሩክቶስ እና ሱክሮስ የበለፀጉ ስለሆነ ጥሩ ሀይል ሰጬ መክሰስ መሆን ይችላል።
✓ ለልብ ጤናማነት
ቴምር ለልብ ጤናማነት ጠቃሚ ነው። ቴምር መትፎ የሚባለውን የኮሌስቴሮል መጠን የመቀንስ እቅም ስላለው ለድንገተኛ የልብ ህመም የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል።

Verygood
Teleq,misxer,yefaweta,amesegenalew
ቴምር ለነፍሰ ጡር ሴቶች በወሊድ ጊዜ ስቃያቸውን የመቀነስ ጠቀሜታ አለው። ፅንሱ ያለምንም ችግር በቀላሉ አንዲወለድ ያደርጋል።
Great information,God bless you
ምርጥ መልእክት /አስተምህሮ ነው ተባረኩ፡፡
wow Amazing Thanks ?
GREAT
amesegnalew
★★★★★
ተምር ስኳር ሊያስይዝ ይችላል?
thank you