Amharic ኑክሌር ታጣቂዋ ፓኪስታንና 20 ሚሊዮን ተፈናቃይ ሕዝቧ Ethiopian Reporter Aug 18, 2010 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኑክሌር ባለቤት የሆነችው ፓኪስታን በቅርቡ በደረሰባት የጎርፍ አደጋ 1,600 ዜጎቿ ሲሞቱባት፣ 20 ሚሊዮን የሚሆኑት ተፈናቃዮች ደግሞ የሚላስ የሚቀመስ አጥተዋል፡፡