በኦሮሚያ ክልል አዲስ የጸጥታና የደህንነት/ስለላ መዋቅር ሊዘረጋ ነው::በጋምቤላ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦቻቸው ንብረት በታጠቁ የደቡብ ሱዳን ቅጥረኞች እና በአግአዚ ወታደሮች መጠበቅ ተጀምሯል::
ልዩነት ውበት ነው…ግን አልፈጠረብንም::መቻቻል ያልተጋባቸው ያልበሰሉ ጭፍኖች በ2 ጽንፍ ማሕበራዊ ድህረገጾችን ወረዋል:: #Ethiopia #Oromoprotests #Gambella #MinilikSalsawi
በኦሮሚያ ክልል አዲስ የጸጥታና የደህንነት/ስለላ መዋቅር ሊዘረጋ ነው::በጋምቤላ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦቻቸው ንብረት በታጠቁ የደቡብ ሱዳን ቅጥረኞች እና በአግአዚ ወታደሮች መጠበቅ ተጀምሯል::
===========================================================
Minilik Salsawi – በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አከባቢዎች አሁንም ውጥረት የነገሰ መሆኑን የደህንነት ቢሮ የሚደርሱ ሪፖርቶች እንደሚጠቁሙ ለጉዳዩ ቅርበት ያላችው ወገኖች መረጃ ሰጥተዋል::በኦሮሚያ ክልል በጥሩ ክፍያ በፎቶግራፍ እና በቭድዮ ቀረጻ ላይ ተሰማርተው የነበሩ የኦሕደእድ ካድሬዎች እየተለቀሙ መሆኑ ታውቋል::የወያኔው ጁንታ አገዛዝ አስፈላጊውን ግድያና የጅምላ እስር ከፈጸመ በኋላ ለይስሙላ የመለሳለስ ባሕሪያ በማሳየት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን አቆምኩት እንዲሁም የሕዝቡ ጥያቄ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ነው በሚል የሰራውን እኩይ ተግባር ለመሸፋፈን ቢዳክርም የሕዝቡ ተቃውሞ እያገረሸ ብሎም እንዳተኮሰ ይገኛል::መሰሪ እና ውሸታም የሆነው የወያኔ አስተዳደር ላይ ላዩን በመለሳለስ ውስጥ ውስጡን አዲስ የጸጥታ እና የደህንነት/ ስለላ መዋቅር ሊዘረጋ ሲሆን ሕዝቡ ግን አሁንም ለአንድ ለአምስት የአፈና መዋቅር ያልተበገረ ለአዲሱም የስለላ መዋቅር እንደሚያስቸውግር ስጋት መኖሩት የወያነ የደህንነት መረጃዎች ጠቁመዋል:: የመዋቅሩ አዘረጋግ በተመለከተ አስፈላጊው ስራ እየተሰራ ሲሆን ይህ መረጃ የደረሳችሁ ማንኛውም የሕዝብ አካላት የወያኔን መዋቅር በማፈራረስ ዳግም ለህዝባዊ እምቢተኝነት እንድትዘጋጁ ምንጮቹ አሳስበዋል::
በጋምቤላ ክልል አኙዋክ ብሄሮች ላይ ከቀያቸው አፈናቅሎ በሕወሓቶች ለመተካት በደቡብ ሱዳን ቅጥረኛ ኑዌሮች የተጀመረው ግድያ እና ማሳደድ የቀጠለ ሲሆን የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦቻቸው ንብረት በታጠቁ የደቡብ ሱዳን ቅጥረኞች እና በአግአዚ ወታደሮች መጠበቅ ተጀምሯል::በአኙዋክ ሕዝብ ላይ እጅግ አደገኛ የሚባልለት ይህ የዘር ማጽዳት ከዚህ ቀደም የተካሄደ ሲሆን ለም መሬቶችን ለመቀራመት ባሰፈሰፉ የሕወሓት ስዎች እና ጋሻጃግሬዎቻቸው የደቡብ ሱዳን ኑዌር ስደተኞችን በማስታጠቅ አከባቢው በደም እንዲጨቀይ አድርገዋል::በአለም አቀፉ እና በሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጫና ግጭቱ ራሱ በከፈተው መንገድ ራሱ ያቀዘቀዘው ሕወሓት አሁንም በበቂ ሁኔታ ለመስፋፋት እና አዳዲስ ለም መሬቶችን ለመያዝ እንዳቀደ በስፋት እየተነገረ ይገኛል::በሃገሪቱ ከባድ እና አደገኛ ውጥረት በመጫር ዘእጎች በሞት እንዲያልኡ እያደረገ የሚገኘውን የሕወሓት አገዛዝ ከስሩ ነቅሎ ለመጣል ትግላችንን አጠናክረን መቀጠል እንዳለብን አሳስባለሁ:: #ምንሊክሳልሳዊ

Aluta continua!!!
weyane has effort to make genocide either direct or indirect like gambella, like arbagugu and so on. Please do not look as a fun this is very dangerous for the future if weyane has continue as his agenda no more Ethiopia. Would you understand everyone who believe in his nationality saying and shout to save his country and protect his people from those devils. Please, please, please let us come together and protect our enemy. God bless Ethiopia.
ብልት የራባችሁ ሴቶች አለን።comment ላይ እንቀጣጠር።እመኑኝ ሴቶች ዘዴየ ከfingering እስከ lick ድረስ ነው።እናም ያማራችሁ comment ላይ እንገናኝ።ከፈለግሽም oral sex በየአይነቷ ሞልቷል
የወያኔ ቅጥረኛ ነኝ ይቅርታ ወያኔ ይወገዳል
ኮድ 4 -16087 ታውቀው ይሆን?
“የብሔር ጥያቄን የመለሰች፤ ከራሷ ጋር የታረቀች ዴሞክራሲያዊት
ኢትዮጵያን እንገነባለን”
የተሰቀለ ቋንጣና መንግሥት ግዜው ሲደርሥ ይወርዳል አጆሀ!!!
እ/ር አምላክ ኢትዮጵያን እንደ ቀድሞው አንድ ያድርጋት!!!