በሕወሓት የደሕንነት ሹሞች ትእዛዝ ኣራት እስረኞች መገደላቸው ታወቀ። የኦሮሞ ንቅናቄ ኣሁንም ከወያኔ ኣገዛዝ ኣቅም በላይ መሆኑ አየተነገረ ነው። ‪

በሕወሓት የደሕንነት ሹሞች ትእዛዝ ኣራት እስረኞች መገደላቸው ታወቀ። የኦሮሞ ንቅናቄ ኣሁንም ከወያኔ ኣገዛዝ ኣቅም በላይ መሆኑ አየተነገረ ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከኬንያ ናይሮቢ ታፍነው ከሶስት ኣመት በፊት ወደ ኣዲስ ኣበባ ኣሮጌው ኣይሮፕላን ማረፊያ የጨለማ የግዞት እስር ቤት የታሰሩት የጎጃም ብቸና ተወላጅ የሆነው አና የደቡብ ምስራቅ እዝ ባልደረባ የመቶኣለቃ ኣበባው ነጮ እና ለኦብነግ የስለላና ሰራዊት ምልመላ ያደርጋሉ በሚል ጥርጣሬ ተይዘው የነበሩት ኣብዱ ኑር፣ ኢብራሂም ኣብዱላዚዝ እና ሁሴን ኣብዱልሙኒም የተባሉ ከ፳ ቀን በፊት ወደ ከደብረዘይት ኣየር ሃይል ጀርባ በሚገኘው ምስጢራዊ የግድያ ማእከል ተወስደው ከተገደሉ በኋላ መቀበራቸውን የደሕንነት ቢሮ መረጃዎች የጠቆሙ ሲሆን እንደ ምንጮቹ ገለጻ ይህ ለሕወሓት የተለመደ ስራ መሆኑን ገልጸው በተለያዩ የደህንነት ምስጢራዊ እስር ቤቶች ከስምንት ሺህ አስከ ኣስር ሺህ የሚደርሱ አስረኞች በጨለማ ክፍል ውስጥ አንደተቆለፈባቸው ኣስረድተዋል።

በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ንቅናቄ ለማብረድ እየከበደ እንደመጣ የሕወሓት የደህንነት ሃላፊዎች የተወያዩበት ሲሆን በፍጹም የሕዋሱን ማእከል ሊያገኙት አንዳልቻሉ አና የዖሕዴድ ባለስልጣናት አና ካድሬዎች ላይ አንደለመዱት የተጠቋቆሙ ሲሆን የዖሕዴድ ባለስልጣናት ከሃገር ውጪ አንዳይወጡ ቢወጡም ሁነኛ የደህንነት ሰዎች ኣብረዋቸው አንዲሄዱ አንደሚደረግ እንዲሁም የኦሮሚያ ወጣቶችን ለማባበል ኣስፈላጊ ወጪ በማድረግ በገንዘብ አና በተለያዩ ሽልማቶች ማታለል አምቢ ያሉትን በሂደት ለማጥፋት አንደታቀደ ታውቋል፤ በተጨማሪም በዘመድ ኣዝማድ ስሞች በሕወሓት ባለስልጣናት የተሰሩ አና በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ንብረቶች ጠባቂ በሆኑ የትግራይ ተወላጆች ላይ ጥቃት ለማድረስ እንደታሰበ ታውቋል፤በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚደርስ የንብረት ጥፋት ማንንም ሊያሳስብ ስላልቻለ ከማሳዘን ይልቅ እያስደሰተ ስለሆነ ወደ ትግራይ ተወላጅ ኢንቨስተሮች እና እምባ ጠባቂዎች ላይ ግድያ ሳይሆን የተለያዩ የኣካል ጉዳቶች በማድረስ ድንጋጤን ለመፍጠር አና ለንቅናቄ የሚወጣውን ሕዝብ ለመምታት ታልሟል፤ሕዝቡ ከኣዲስ ኣበባ ማስተር ፕላን ተነስቶ የመብት እና የነጻነት የኣስተዳደር አና የእኩልነት መብቶቹን በቆራጥነት መጠየቅ መቀጠሉ ሲታወቅ የሕወሓት የዘረኛ ቡድን ስልጣኑን ለሕዝብ እንዲያስረክብ መቀጠሉ አንዲሁም ግድያው አና መቁሰሉ ሕዝቡ ብርታት አና ጥንካሬን አንደሰጠው ታውቋል።ወሓት ኣሁንም በፍራቻ ውስጥ ያለ ሲሆን ሰራዊቱ ላይ ያለው እምነት ባዶ ስለሆነ ሰራዊቱ ምንም መረጃ እንዳያገኝ በወታደራዊ ደህንነቶች በኩል በጥብቅ አየተከታተለ ይገኛል:: ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

19 Comments on “በሕወሓት የደሕንነት ሹሞች ትእዛዝ ኣራት እስረኞች መገደላቸው ታወቀ። የኦሮሞ ንቅናቄ ኣሁንም ከወያኔ ኣገዛዝ ኣቅም በላይ መሆኑ አየተነገረ ነው። ‪”

  1. Le arba amet sayaquarT Telatachn yetgrai woyanie eñan eyegedele agerachnm eyaTefa new.
    Lemedan and bcha mrcha alen.
    Esum:
    Gobez beyalenbet sanaquarT
    wedaj meslen bemeTegat,
    bemeqreb, lemanm sanasawq bedbq yetgrai woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachewna
    siyalqu bcha neTa enweTalen.
    Megdeya belhatoch
    beTyt, bebomb, beslet (goradie,
    seyf, bilawa, meTrebiya, Tor,
    ankasie), bebox, bemanq,
    bemafen, bemerz, beqomet,
    bedngay, wede gudguad wede
    gedel bemegefter, kewha
    bemaTlem, bshta bemaslekef,
    bemaqaTel, etc new.
    Zm blo mawelawel lemaleq new.
    Saychersun enchersachew.

  2. Mesay or asmesay. PenTie cosTie
    God/Allah is created by human mind but not to the contrary.
    Alkubay neh, bante biet yhn bemaleth Tdqu tegentual.
    Sinor aydel, yeliele keyet tegnto.
    Dont fool yourself.
    Let us fight for our freedom to make ethiopia ye mdr jenet.

  3. Mesay or asmesay. PenTie cosTie
    atamtata, jihadist yegedelehn gdel aylm, jihadist islam alhonm yalen gdelew new yemil.
    Ylqs yantew orit new yegedele ygedel yemil, ayn yaweTa aynu ywTa yemil.
    Benegerachn lay yhn teketayun enka:
    God/Allah is created by human mind but not to the contrary.
    Alkubay neh, bante biet yhn bemaleth Tdqu tegentual.
    Sinor aydel, yeliele keyet tegnto.
    Dont fool yourself.
    Let us fight for our freedom to make ethiopia ye mdr jenet.

  4. You sound a stinky woyane yourself. I can tell and as your words speak you are scared the s$$$$t out and the brutal regime will be wiped out by the uprise.

    Victory and freedom for all Ethiopians is imminent.

    Oromo, amara, Tigray etc.. Will be free from the evil Banda mafia group called TPLF.

  5. Ewnet,
    You are fooling your self. God is real; “Orit” isn’t practiced anywhere because Jesus has paid the price for our sin which was death. Anyways, if you are an atheist or communist, why do you care about what the bible says.

    This Parasayitu, Wegid Yhuda, Mesay or asmesay is an unemployed low-intellegence human being, provoking ethiopians everyday to transform their peaceful struggle into jihad.

  6. Selam or salam:
    yegedelen megdel arbeñanet, jegnnet new. Egj asfelagi yehone rasn mekelakel new. self-defence new.
    Because of your mental retardation you havenot understood me. So i am repeating for you that jihad is killing the nonmuslims who oppose conversion to islam.
    Jihad islam alhonm yalen megedel new.

  7. Ewnet,
    I am all for self defence and aplogize if I misunderstood your statement.

    I am, however, opposed to parasaitu woyane’s rhetoric of widespread and indiscriminate killing of Tigrie and Woyane sympathizers. That is unethiopian and unacceptable.

  8. ኦሮሞ ለብቻዉ የሚያደርገዉ ትግል ኢትዮጵያን ስለማይወክል ጉዳቱ የከፋ ይሆል!

  9. ወልቃይት አማራ ነች ህዝቦቿ የወገንን ጥሪ እያሰሙ ናቸው በርግጥ አማራለች ህዝቡ አማርኛ አረብኛ ትግርኛ ተናጋሪ ነው ህገወጥ የመብት ረገጣና የመሬት ወረራ በወያኔ ሥርአት እየተፈፀመባቸው ነው ግዛቱ በአማራ ክልል በአንቀፅ 39 መሰረት ከትግራይ ሪፐብሊክ መገንጠል አለባት።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*