በሃረርጌ ክፍለሃገር የተማሪዎችና ገበሬዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::
በሃረርጌ ክፍለሃገር የተማሪዎችና ገበሬዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::
#Ethiopia #Oromoprotests #AddisAbabaMasterplan #Miniliksalsawi
በምስራቅ ሃረርጌ በደኖ እንዲሁም ሂርና (ለከብት ገበያ የተሳባሰበ ሕዝብ ግብር አንከፍልም በማለት)ሕዝቡ አደባባይ በመውጣት ብሶቱን ያሰማ ሲሆን የአዲስ አበባን ማስተር ፕላንንም ተቃውሟል::የወያኔ ወታደሮች አሁንም ጭፍጨፋውን እና ማሰሩን ያላቆሙ ሲሆን የሕዝብን ድምጽ መስማት ባለመቻላቸው ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል::
የሲዳማ ህዝብ ሰልፍ ሊወጣ ነው አዋሳ የሲዳማ ክልል እንጂ የደቡብ ክልል መባል የለባትም በሚል ከዚህ በፊት በነበረው ጥያቄዎቻቸው ላይ ሰሞኑን ለሰልፍ በመዘጋጀት ላይ ናቸው::
