ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች የበርካታ አርሶ አደሮች የደረሱ ምርቶች በእሳት ጋየ።

በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር መስተዳድር ዞን በጭልጋ ወረዳ ዋርካየ እና ሰርጢያ በተባሉት ቀበሌ ገበሬ ማኅበራት ውስጥ እስካሁን ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች የበርካታ አርሶ አደሮች የደረሱ ምርቶች በእሳት ጋይተዋል።
የሕወኃት መንግስት የአማራ ሕዝብን የነፃነት እንቅስቃሴ ለማረቅ ይቻለው ዘንድ ተላላኪወቹ በሆኑ የቅማንት ማኀበረሰብ መሪ ነን በሚሉ ኃይሎችን በማደራጀትና በስውር በማስታጠቅ አብሮ በሰላምና በፍፁም መግባባት የኖሩትን ሁለቱ ማኅበረሰቦች አንዱ በሌላው ላይ ትንኮሳን በማስፈፀም የክልሉን ሰላማዊ የዕለት ኑሮ በማተራመስ ላይ ነው።
ዛሬ ሌሊቱን በሁለቱ የወረዳው ገበሬ መንደሮች ውስጥ የተፈፀመው ታጭደው በተከመሩ የሰብል ምርቶች ላይ በመሆኑ የከፋ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው አርሶ አደሮች በምሬት ገልፀዋል።

6 Comments on “ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች የበርካታ አርሶ አደሮች የደረሱ ምርቶች በእሳት ጋየ።”

  1. yadig irasu akatilo biherin ke bher lamagachat larasu ifoyita lamagnat yadigoch tenektobachoaw magachat atchilum

  2. በቅማንት ህዝብ ሽፋን ወያኔ አማራን መሬት ለመዝረፍ ማተራመሡን ቀጥሏል ይህን የአሸባሪ ሌባ ድርጅት ወያኔ በጋራ እናሥወግድ ዘንድ ግድ ይለናል።

  3. ደጋግሜ ሀሣቤን ገልጫለሁ በቅማንት ህዝብ ሽፋን ወያኔ አማራን መሬት ለመዝረፍ ማተራመሡን ቀጥሏል ይህን የአሸባሪ ሌባ ድርጅት ወያኔ በጋራ እናሥወግድ ዘንድ ግድ ይለናል።

  4. የተከበራችሁት እድምተኞ የወያኔው ኢንሣ አሁን በደረሠን መረጃ መሠረት mereja.com/amharic ብሎክ መደረጉን በ አ.አ ያሉ ተከታታዬቻችን ነግረውናል እናም ነፃ የVPN አገልግሎት ዳውን ሎድ አድርጋችሁ እንድትጠቀሙ ሞያዊ እገዛዬን ለግሣለሁ።

    ወያኔ የመረጃ ፍሠቱን ይህዝብ ነውጡን ማቆም አይችልም!!!

    ሞት ለወያኔ !!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*