ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ላለው ተቃውሞና መዘዝ ተጠያቂው መንግሥት እንደሆነ ኦፌኮ ክሥ አሰምቷል፡፡
ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ላለው የተማሪዎች ተቃውሞና መዘዝ ተጠያቂው መንግሥት እንደሆነ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ – ኦፌኮ ክሥ አሰምቷል፡፡
አዲስ አበባ — የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ – ኦፌኮ በአሁኑ ጊዜ የሃገሪቱ አንድነት ያለው “አጠያያቂ ሁኔታ ላይ ነው” ብሏል፡፡
እስከአሁን ለተፈጠሩ ችግሮችና ወደፊትም ሊከተሉ ለሚችሉ አደጋዎች ተጠያቂው “ፌደራል ሥርዓቱን እየናደ ነው” ያለው “መንግሥት ነው” ሲልም ከስሷል፡፡
“ኦሮሞዎችን የማሠር ዘመቻ ተጀምሯል” የሚለው ኦፌኮ እንቅስቃሴው እንዲቆም በመጠየቅ ባለአሥር ነጥብ መግለጫ አውጥቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
http://av.voanews.com/clips/VAM/2015/12/02/22a3af51-6ec9-4090-a7e9-0bb1d50632d5.mp3?download=1
meftehe gin alachehu? Yenante mebt yekeber, yehun. Gin ye Addis Ababa edget yegeta? West Berlin tehun? Mutual yehun ebakachihu!!!
ምንም ጥርጥር የለውም አደገኛው ቦዘኔ ቡድን ወያኔ ይፈልገው ያልመው ያቅደው ትልቁ ሥኬቱ ነው በዚህ ሠበብ የሚያገኘው የፖለቲካሽ ትርፍ ቢኖር ዘርፎ አናጭቶ ዞር እንደሚል አትጠራጠሩ።
Dont forget to say amhara gizat not kilil whenever u say oromiya tx yetigray , yeoromiya eyalachu amharawen mekefafel akumu We are not sleeping.